የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ለአለም ባንክ በአለም አቀፍ ልማት ትብብር ፈንድ በኩል ለድሀ ሀገራት የሚከፋፈል 4 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ለመስጠት ቃል መግባታቸው ተነግሯል፡፡ በብራዚል ሪዮዲጂኔሮ ...
አሜሪካ ሚሳዔሎቿ ጥቅም ላይ እንዲውሉ የፈቀደችው፤ አሜሪካ እስከ 300 ኪሎሜትር ድረስ የሚጓዙት ሚሳኤሎች ሩሲያን ለማጥቃት እንዲውሉ የፈቀደችው ሞስኮ የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች በዩክሬኑ ጦርነት ...
የራስ ገዟ ሶማሊላንድ ተቃዋሚ መሪ ባለፈው ሳምንት የተካሄደውን ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ማሸነፋቸውን የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን በዛሬው እለት ይፋ ማድረጉን ኤፒ ዘግቧል። ለሰባት አመታት ሶማሊላንድን የመሩት ...
እስራኤልና ሃማስ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደርሱ፣ ሰብአዊ ድጋፍ እንዲገባና ታጋቾች እንዲለቀቁ ሲወተውቱ የቆዩት የሮማው ሊቀጻጻስ ባለፈው አመት ታህሳስ ወር ላይ ሁለት ሴቶች በቤተክርስቲያን ውስጥ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 10 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የባለፈውን ሳምንት ተመን አስቀጥሏል። አንድ የአሜሪካ ዶላርን ...
እስራኤልም በአጋሯ በኩል የቀረበውን የተኩስ አቁም ሃሳብ እንደምትቀበለው ቢነገርም የእስራኤል ጄቶች በቤሩትና አካባቢው የሚፈጽሙት ድብደባ ተጠናክሯል። ሄዝቦላህም ወደ እስራኤል ሮኬቶችን መተኮሱን ...
የተወሰኑ የሀማስ መሪዎች ከኳታር ወደ ቱርክ ሄደዋል ስለሚሉት ሪፖርቶች የተጠየቁት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማቲው ሚለር ሪፖርቶቹን አላረጋገጡም፤ ነገርግን አላስተባበሉም። ...
ዋና መቀመጫውን ፍሎሪዳ ያደረገው ስፕሪት አየር መንገድ ኪሳራ ላይ መሆኑን በይፋ የገለጸ ሲሆን ከመፍረስ የሚታደገውን እርምጃ በመውሰድ ላይ መሆኑን አስታውቋል፡፡ አየር መንገዱ በተለይም ከኮሮና ...
ተመራማሪዎቹ የ90 ሺህ ሰዎችን የህይወት ዘየ እና አዋዋል አስመልክቶ በሰበሰቡት መረጃ የቀናቸውን በርካታ ክፍል በመቀመጥ የሚያሳልፉ ሰዎች በኋለኛው ዘመናቸው ስትሮክ ፣ የልብ ድካም እና የልብ ስራ ...
ይህን ተከትሎም በአሜሪካ የሚኖሩ ነገር ግን የመኖሪያ እና የስራ ፈቃድ የሌላቸው ስደተኞች ተገደን ልንባረር እንችላለን የሚል ስጋት ውስጥ እንደሆኑ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ እንደ ፒው ጥናት ማዕከል ከሆነ ...
ከፍተኛ የሰራተኞች እጥረት ያጋጠማት ጀርመን በተለያየ ሙያ ለሰለጠኑ ባለሙያዎች 200 ሺህ የስራ ቪዛ ልትሰጥ መሆኑን አስታውቃለች፡፡ የሰራተኞች ፋላጎትን ለማሟላት የቪዛ አሰጣጥ ስርአቷን ቀለል ...
ጭስ እና ጉም የቀላቀለው ጭጋግ ብዙ የሚከሰተው በክረምት ወቅት ነው። በክረምት ወቅት የሚኖረው ቀዝቃዛ አየር አቧራ፣ የተበከለ ጋዝ እና በከተማዋ አቅራቢያ ካሉ ህገወጥ እርሻዎች የሚወጣውን ጭስ ...